በቅርቡ የወጣው አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው 40 ሚሊዮን የሚደርሱ
ኢትዮጵያውያን ኢሃዲግን በቀጥታ እንደሚቃወሙ
የገለጸ ሲሆን ሌሎች 10 ሚሊዮን የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ደግሞ የተሻለ የፖለቲካ አማራጭ እስከሌለ ድረስ የአንድነት ፓርቲ
እንደተመቻቸው አስተያየት ሰተዋል በተያያዘ ጥናትም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተቃዋሚዎችን የሚደግፈው ኢትዮጵያዊ ከግዜ
ወደግዜ ወደግዜ በጅጉ እየጨመረ ሲሆን ይህ ጥናት ጅቡቲን ጨምሮ በሌሎች የአለም ክፍሎች የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን
እንደሚያጠቃልል ተብራርቷል፥
መጪው ዘመን ከነሳነት ሃይሎች ጋር ብሩህ ይሁን፥፥
ይህንን ጥናት የተመለከቱ ጥቂት ፍርፋሪ የ ወያኔ ሆድ አደር ባርያዎች እንቅልፍ ነስቶአቸው እየተቅበዘበዙ ይገኛሉ፥፥
No comments:
Post a Comment