Monday, November 5, 2012

11ኛው ሰዐት




በቅርቡ የወጣው አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው 40 ሚሊዮን የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ኢሃዲግን በቀጥታ እንደሚቃወሙ 

የገለ ሲሆን ሌሎች 10 ሚሊዮን የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ደግሞ የተሻለ የፖለቲካ አማራጭ እስከሌለ ድረስ የአንድነት ፓርቲ 

እንደተመቻቸው አስተያየት ሰተዋል በተያያዘ ጥናትም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተቃዋሚዎችን የሚደግፈው ኢትዮጵያዊ ከግዜ 

ወደግዜ ወደግዜ በጅጉ እየጨመረ ሲሆን ይህ ጥናት ጅቡቲን ጨምሮ በሌሎች የአለም ክፍሎች የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን 

እንደሚያጠቃልል ተብራርቷል፥ 

መጪው ዘመን ከነሳነት ሃይሎች ጋር ብሩህ ይሁን፥፥


ይህንን ጥናት የተመለከቱ ጥቂት ፍርፋሪ የ ወያኔ ሆድ አደር ባርያዎች እንቅልፍ ነስቶአቸው እየተቅበዘበዙ ይገኛሉ፥፥