Tuesday, June 4, 2013

አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የግንቦት 7 የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ ቃለ ምልልስ ከኢሳት ጋር

አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የግንቦት 7 የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ ስለ 4ኛው መደበኛ የግንቦት 7 የስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ከኢሳት ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም ጋር የተደረገ ቃለምልልስ፥፥