Monday, February 8, 2016

Professor Berhanu Nega With Sadik Ahmed | BBN

ሳዲቅ አህመድ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ባረገው አጭር ቆይታ ላይ የተለያዩ ጥያቄዎችን አንስቶ ነበር፣
  1. ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለምን ከአሜሪካ ተነስተዉ በርሃ ገቡ?
  2. የፕሮፌሰሩ ኤርትራ መግባት በአርበኞች ዘንድ ያመጣዉ ለዉጥ አለ?
  3. በአርበኞች ግንቦት 7 አመራር ዉስጥም ይሁን አባልነት ለምን ብዙ ሙስሊሞች የሉም?
  4. አርበኞች ግንቦት 7 የሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል እንዴት ይመለከተዋል?
  5. አርበኞች ግንቦት 7 በምን መልኩ የእምነት ነጻነቱን የተነጠቀዉን ሙስሊም መተባበር ይችላል?
  6. አርበኞች ግንቦት 7 ሙስሊሞች በብዛት ባሉበት ክልሎችና ዞኖች መሬት ላይ ምን እያደረገ ነዉ?
  7. ዜጎች በእኩልነት ታግለዉ ያላመጡት ዲሞክራሲ ለወደፊቱ አደጋ አይኖረዉምን?
  8. ነጻነትን በሁለገብ ትግል ለማምጣት በሚደረገዉ ትግል ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ምን ይጠበቃል?

Tuesday, February 2, 2016

ESAT Professor Berhanu Nega speech January 31 2016 Silver spring MD USA

Prof. Berhanu Nega’s Washington D.C. Full Speech

Patriotic Ginbot 7 Chairman Prof. Berhanu Nega’s speech in Washington D.C. (January 31, 2016 — ESAT Video).