አባ አምሃ እየሱስ ማብራርያ በኢሳት ትኩረት ዝግጅት ስለ የወያኔ መጫወቻ ስለሆነችው የኦርቶዶስ ሃይማኖታችን ሲኖዶስ ያብራሩት ማብራሪያ በውነት ወድጄዋለው፥፥
በአሁኑ ግዜ በኢትዮጵያችን ውስጥ ያሉት የሃይማኖት አባት ተብዬዎቻችን ከነፍሳቸው ይልቅ ለስጋቸው፥ ከኢትዮጵያ ህዝብ ይልቅ ወያኔዎችን ማገልገል ሥራዬ ብለው ይዘውታል፥፥
ብቻ ምን አለፋችው ሳያቁት ቀርተው ሳይሆን እያወቁ፥ ለሆዳቸው ስለተገዙ ብቻ ሃይማኖታችንን እና አገራችንን እያፈራረሱ ይገኛሉ፥፥
ወራዳ ሁላ፥