Thursday, August 29, 2013

በፍቼ በአንድነት ፓርቲ አባላት ላይ የደረሰ ድብደባ

ኢትዮጵያውያን ከ23 አመት የአፈና ኑሮ በኋላ በሰላማዊ መንገድ የተለያዩ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች፥ የህግ የበላይነት አለመከበር፥ ሃሳባቸውን በሰላማዊ መንገድ በመግለፃቸው ብቻ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፥ ጋዜጠኞች ይፈቱ፥ የሃይማኖት ነፃነት በሃገራችን ላይ ይከበር በማለት ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣታቸው ብቻ እየታሰሩ እየተገደሉ፥ እየተደበደቡ ይገኛሉ፥፥ 

የወያኔ አምባገነን መንግስት በማንአለብኝነት የሚፈፅመው ወንጀል ከመጠን ያለፈ በመሆኑ ዜጎች በፍርሃት ለመኖር ተገደዋል፥፥

የነፃነት ቀን ቅርብ ነው!

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ1