A Retired Ethiopian Police Officer, Commander Gudeta Dinka, Relates the Plot to Assassinate Nelson Mandela in Addis Ababa.
Nelson Mandela is known to have taken military training in Ethiopia as part of a support he was getting for his Anti Apartheid struggle. Former Ethiopian Police Officer, Commander Gudeta Dinka, has said to the local radio station in Addis Ababa, Ethiopia, that once he was asked to kill the then military trainee, Nelson Mandela.
Gudeta Dinka, 76, was a police officer under the command of General Tadesse (A top military officer, then colonel, who was appointed by the Emperor himself for the training and safety of Mandela). The retired officer told the radio station that it was only four people; General Tadesse, Colonel Fekadu, Commander Fekade and he were allowed to a tight section in the Kolfe Police Academy where Mandela stayed and took training.
Mandela used to leave the window open at night; the commander remembers. He said that as he was one of those in charge of Mandela’s safety, once he was contacted by a police officer to discuss on a very serious matter. When they met at Taitu Hotel, Commander Guta relates that the officer gave him 2,000 pounds and offered him to strangle Mandela.
The commander remarked that the officer offered a lot more money for both of them and a safe way out of the country if he killed Mandela.
“Finish him and when you leave the compound a car will be waiting for pickup. Two chances are before us. We shouldn’t miss them…” said the officer to commander Guta, as he remembered the incident.
“I acted as if I have agreed, and then I told about the plot to General Tadesse. The plot held in great secrecy and those people behind the plot got identified and then banished from the country” said the retired police officer, Commander Guta Dinka.
|
Sunday, October 27, 2013
Nelson Mandela escaped assassination in Ethiopia
Tuesday, October 22, 2013
Saturday, October 19, 2013
Tuesday, October 15, 2013
Wikileaks Ethiopia Files; Ethiopia Bombs Itself, blames Eritrea, Oromos 2006, 2011?
By Thomas C. Mountain
Recently released Wikileaks Ethiopia files expose how Ethiopian security forces planted 3 bombs that went off in the Ethiopian capital Addis Ababa on September 16, 2006 and then blamed Eritrea and the Oromo resistance for the blasts in a case that raises serious questions about the claims made about the bombing attempt against the African Union summit earlier this year in Addis Ababa, Ethiopia.
In a report from 2006 marked “Secret ; Subject: Ethiopia: Recent Bombings Blamed on Oromos Possibly the Work of GOE [Government of Ethiopia]...by: Charge [d'Affairs] Vicki Huddleston”, “An embassy source, as well as clandestine reporting, suggests that the bombing may have in fact been the work of the GoE security forces.” Cable reference id: #06ADDISABABA2708
At the time the western media reported the Ethiopian National Intelligence and Security Service (NISS) claims that the bombs were “part of a coordinated terror attack by the OLF [Oromo Liberation Front, the oldest national liberation movement in Ethiopia] and Sha'abiya (Eritrea) aimed at disrupting democratic development”.
The Wikileaks report goes on, “a typically reliable information source), contacted Post to report that” the bodies of three men found at the bomb sites were “men [who] had been picked up by police a week prior, kept in detention and tortured. He said police then left the men in a house and detonated explosives nearby, killing 3 of them.”
This exposes the history of how the Ethiopian regime has planted bombs and then blamed Eritrea and the Ethiopian resistance. The lies that make up the official version of this alleged terrorist attack raises serious questions about the credibility of the recently released report by the UN via its US State Department affiliate, the Monitoring Group for Eritrea and Somalia which blames the Eritreans and the OLF for the January bombing attempt at the African Union summit in Addis Ababa, Ethiopia. Identical lies about a nearly identical “terrorist attack”, all accepted as fact by the western media. This should also deliver another body blow to the Obama White House and its claims that Eritrea supports terrorism in the Horn of Africa.
So once again the bellowing against Eritrea by the USA and it lackeys at the UN going back to 2006 is exposed as complete bunkum and an identical frame up of Eritrean and the Oromo resistance in Ethiopia that has been regurgitated by the UN and its truth challenged Monitoring Group on Eritrea and Somalia must be subject to a more critical scrutiny. Based on this expose' it can only be hoped that the UN inSecurity Council, which has yet to decide whether to pass severe sanctions against Eritrea, will refrain from doing so.
Thomas C. Mountain is the only independent western journalist in the Horn of Africa, living and reporting from Eritrea since 2006. He can be reached at thomascmountain at yahoo dot com.
Sunday, October 13, 2013
Sebhat Nega and his bodyguards attacking peacef...
Sebhat Nega and his bodyguards attacking peaceful Ethiopian activists in DC
Tuesday, October 8, 2013
Sunday, October 6, 2013
ወያኔን ለማስወገድ አስገዳጅ የትግል ስልት ወሳኝ ነው!!!
ከለምለም አንዳርጌ(ኖርዌይ)
ላለፉት ሁለት አስርተ አመታት ኢትዮጲያና ሕዝቦ ላይ እንደ መዥገር
ተጣብቆ ይህ ነው የማይባል ግፍና ሰቆቃ ሲፈጽም የኖረው የዘረኛው የወያኔ ስርዓት የእድሜ ዘመኑ ማብቂያ ጠርዝ ላይ ለመሆኑ ኢትዮጲያን
ያህል ሃገርና ህዝብ ከሚመራ ስርዓት የማይጠበቁ የማፍያ ተግባራቱ ስርዓቱ ያለበት የዝቅጠት ደረጃ ጠቋሚዎች ናችው፡፡ በእድሜ ዘመን መጀመሪያ በስም እንጂ
በተግባር ዴሞክራሲን የማያቀው የአንድ ጎጥ ቡድን ለይስሙላ ባስቀመጠው ህገ-መንግስት የተካተቱትን የዜጎችን መብት በመሻር ሃገሪቱን የምድር ሲኦል አርገዋታል፡፡ በሃገሪቱ ህገ-መንግስት መሰረት መብታቸውን አውቀው የተቋቋሙ የሞያ ማህበራትም ሆኑ የፖለቲካ ድርጅቶች በራሳቸውም ሆነ በስርዓቱ ተጽእኖ
ይህ ነው የማይባል ተግባራት ሳይከውኑ በዘረኛው ስርዓት እየተኮረኮሙ ይፈርሳሉ አልይም በሞኖፖል በተያዘው የፍትህ ስርዓት ተወንጅለው
በግፍ በእስር ይማቅቃሉ፡፡
ከአመታት በኋላ ፍርሃታቸውን አሸንፈው የወያኔ መናጆ መሆን ይበቃናል ብለው ህገ-መንግስቱ የሚፈቅድላቸውን መብት ለመጠቀም
ከዚህ በፊት ባልተለመደ መልኩ ወያኔን እምቢኝ እያሉ ያሉት በአገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉት ጥቂት የፖለቲካ ድርጅቶች
መብታቸውን ተጠቅመው የሚያደርጉት የሰላማዊ ትግል መርህ የዚህን ዘረኛ ስርዓት ማንነት ፍንትው አድርጎ ያሳየን አጋጣሚ ነው፡፡ ምንም
እንኳን የኢትዮጲያ ሕዝብ ስለወያኔ ማንነትና ምንነት የጠለቅ ግንዛቤ ቢኖረውም በዚህ ደረጃ በወረደና በዘቀጠ ማፊያ ቡድን እንደምንመራ
ማመን በእጅጉ ይክብዳል፡፡
አንድ የፖለቲካ
ድርጅት እንደ ድርጅት ምልኡ የሚሆነው የተነሳለትን አላማና እቅድ እንዲሁም የሕዝብን መሰረታዊ የመብት ጥያቄዎች ተግባራዊ ምላሽ
እንዲያገኙ በፅናት መታገል ሲችል ነው፡፡ እንደ ወያኔ ያለ አምባገነን ስርዓት አፍኖ ለያዘው የሕዝብ የመብት ጥያቄ ምላሽ የሚሰጠው
በተፅኖ እንጂ በችሮታ አይደለም፡፡ ለሚጠየቀው ህገ መንግስታዊ የሕዝብ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጥ አይጠበቅም አምባገነን ነውና፡፡
ስለሆነም መብቱን የሚያስከብር ለምን?! እንዴት?! በቃኝ፣! እምቢ! የሚል የሕዝብ አደረጃጀት እንዲኖር የፖለቲካ ድርጅቶች
በተገቢው ደረጃ ሕዝብን ማደራጀትና መርሆና፣ እቅዳቸውን ማስረፅ እንዲሁም ለለውጥ የተዘጋጀ ትግሉን ከዳር ሊያደርስ የሚችል ፍርሃቱን
የሰበረ የህብረተሰብ ሃይል ሊገነቡ ግድ ይላቸዋል፡፡
ይህንን ህዝብ ለትግል በማነፅ የግፍ ቀንበሩን ከጫንቃው ላይ
ማውረድ የሕዝብ ወገን ነን ከሚሉ የፖለቲካ ድርጅቶች የሚጠበቅ ተግባር
ነው፡፡ የትኛውም የትግል ስልት አይነቱ ይለያይ እንጂ ቁርጠኝነትና መስዋትነት ይፈልጋል ስለዚህም አታጋዮቻችን መገንዘብ ያለባቸው
የምንጠይቀው የሕዝብ መብት ወያኔ በችሮታ የሚሰጠን የኛ ያልሆነ ሳይሆን
ሰብአዊ ፍጡር በመሆናችን ልናገኝ የሚገባን እውነታችን እንደሆነ ሊገነዘቡ ይገባል፡፡ እናም ለእውነት ዋጋ ለመከፈል ዝግጁነት ያስፈልገናል፡፡
ትግሉ በከረረ ቁጥር ዘረኛው ስርዓት ማጣፊያ ሲያጥረው ለሚወስደው
ማንኛውም እርምጃ መቋቋም በሚያስችል መልኩ ጠንካራ አደረጃጀት ሊኖረን ግድ ይላል ፡፡
የወያኔ ዘረኛ
ቡድን ህገ መንግስቱ የሚፈቅድልንን ለቁጥር የሚታክቱ መብቶቻችንን ቢነፍገንም፣ ሚያዚያ 30 1997ዓ.ም የነበረውን የቅንጅት የድጋፍ
ሰልፍ ተከትሎ ለስምንት አመታት ቀምቶን የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ህገ መንግስታዊ መብታችንን ለማስመለስ ከአመታት በሗላ በወጣቶች ለተደራጀው ሰማያዊ ፓርቲ ምስጋና ይግባውና እጅግ በተጠና ወቅትና ጊዜ የመሰለፍ መብታችንን ከገዢዎቻችን
እጅ አውጥቶ በሕዝቡም ላይ የተጫነውን የፍርሃት ድባብ በመግፈፍ እረገድ ሃላፊነቱን ተወቷል፡፡
ከዚህ አኳያ የረፈደ ቢመስልም በአሁኑ ወቅት በሃገር ውስጥ እየተከናወኑ ያሉ የሰላማዊ ትግል እንቅስቃሴዎች ለዘረኛው ቡድን
የራስምታት መሆናቸው አያጠያይቅም፡፡
የሰማያዊ ፓርቲ ስኬት ለሌሎቹ እንደ ማንቂያ ደውል በመሆኑ አንድነት ፓርቲም የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መሪ ቃል
በክልል ከተሞችና በአዲስ አበባ እጅግ ፈታኝና ከእልህ አስጨራሽ ትግል በኋላ የተሳካለት ሊባል የሚችል ሰላማዊ ሰልፍ አድርጓል፡፡
99.6 የሕዝብ ድምጽ አለኝ የሚለው የወያኔ ዘረኛ ቡድን በመልካም አስተዳደር ችግርና በኑሮ ውድነት እንዲሁም በፍትህ መጓደል የተንገሸገሸውን ሕዝብ በመፍራት ሰልፉን ለማደናቀፍ
የቻለውን ያህል ቢጥርም መሰዋትነት ለመክፈል በቆረጡ የድርጅቱ አመራርና ጠንካራ አባላት ጥረት የታሰበውን ሰላማዊ ሰልፍ ማስተጓጎል
ሳይቻለው ቀርቷል፡፡
ይህ የሚያሳየው በነፃነት የመኖር ሰዋዊ መብታችንን በአፋኝ አምባገነን መሪዎች መነጠቃችንን ነው፡፡ ስለሆነም መብታችንን ለማስመለስ(ለማስጠበቅ) አስገዳጅ የትግል ስልት እንደሚያስፈልገን አጠያያቂ አይደለም፡፡ በመሆኑም አሁን ያለውን የሕዝብ ለነጻነትና
ለትግል የመነሳሳት መንፈስ በተጠናከረና በተደራጀ መልኩ ለማስቀጠል ቁርጠኛ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅብናል፡፡ በዘረኞች ለሚፈበረኩና ነጻነት የሚነፍጉ
ህግጋቶችን እምቢ፣ አሻፈረኝ የሚል ህዝብ ለመፍጠር የድርጅት አመራሮች ከዚህ በተሻለ በቁርጠኝነት መስራት ይኖርባቸዋል፡፡
ድል ለኢትዮጲያ
ሕዝብ!!!Thursday, October 3, 2013
ይህ ትውልድ ለወያኔ ቀኑ ሲደርስ ፍም እሳት ነው!
ለስምንት አመታት በሐገራችን ምንም አይነት ተቃውሞ ሰልፎችን ማድረግ በገዢው መንግስት ተከልክሎ የነበረ ቢሆንም እገዳውን ሰብረው ህገ መንግስቱ በሚፈቅድላቸው መብት መሰረት ተጠቅመው ብሶታችንን ላሰሙልን ለጀግኖች ወገኖቻችን ይሆን ዘንድ ይህንን ምስል ማስታወሻ አዘጋጅቼዋለሁ።
እምቢ እምቢ እምቢ በል
ከእስክንድር ኖርዎይ
እምቢ እምቢ እምቢ በል
ከእስክንድር ኖርዎይ
Subscribe to:
Posts (Atom)